Ethio Telecom in Easy Modeኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ(በአዲሱ ቅናሽ) APK

APP for Ethiopian Telecom (EthioTelecom) Customers which includes most Services
Published by  Samuel Minale
1,668  Ratings530  Comments

APK Details

CategoryLifestyle
Last Updated2018-10-27
Latest Version4.1
Size3.23 MB
Installations100000+
Android version2.3 and up
Content RatingEveryone

Screenshots

Ethio Telecom in Easy Modeኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ(በአዲሱ ቅናሽ) APK screenshot 1Ethio Telecom in Easy Modeኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ(በአዲሱ ቅናሽ) APK screenshot 1Ethio Telecom in Easy Modeኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ(በአዲሱ ቅናሽ) APK screenshot 1

Ethio Telecom in Easy Modeኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ(በአዲሱ ቅናሽ) APK Description

For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our Recharge Master WORLD-EDITION APP
ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን,አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ መሰረት ያደረገ ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን(መተግበሪያ) ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም
- የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
- አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
- ቀሪ ሂሳቦን ማየት
- መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
- በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
- በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
- የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም
- የሞባይል ካርዶን በብድር መሙላት
- የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
- በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
- የተወሰኑ ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች ፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች
- የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም
- ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ -- ህይወቶን ቀለል ያርጉ!

An App for Ethiopian Telecommunication Corporation (EthioTelecom / ethio Self-Care
) Customers, this is an APP for contains most of the services for SIM card related issues like
- Recharge Current Balance by writing the numbers on the card
- Recharge Current Balance by reading the numbers on the card using in-app camera
- Request Current Balance
- Request Call Me Back just by selecting the user from contacts
- Money Transfer just by selecting the user from contacts
- Ethio Gebeta Package Offer Utilities in a comfortable way to access
- Recharge Airtime Using Mobile Credit
- Voice Short Message Service(VSMS)
- Voice Mail
- Call to Support persons (994)
- Useful Ethiopian Numbers like police, banks, fire stations …
- Hidden Android Secret Codes


For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our WORLD-EDITION Recharge Master APP

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.samuel.rechargemaster

Ethio Telecom in Easy Modeኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ(በአዲሱ ቅናሽ) APK in Action

Ethio Telecom in Easy Modeኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ(በአዲሱ ቅናሽ) APK Versions

Latest Version

v 4.1
3.23 MB
Oct 27, 2018